


20+
የህፃናት
አዳዲስ
መፅሀፍት
የመፀሀፍት
እይታ
15k+
አባላት
20+
የህፃናት
አዳዲስ
መፅሀፍት
የመፀሀፍት እይታ
15k+
አባላት
አገልግሎቶቻችን
ከዚህ በታች ያሉት በኢቡክ ስፖት እየተዘጋጀ የሚቀርብላችሁ የመጽሐፍት ዘርፎችና ሪይዕሶች ናቸው! በጠቀስናቸው ዘርፎች ላይ በአማርኛና በአፋን ኦሮሞ ወደ ድምጽ ይዘት ተቀይረው ወደ እናንተ የሚደርሱ ይሆናል።
አገልግሎቶቻችን
ከዚህ በታች ያሉት በኢቡክ ስፖት እየተዘጋጀ የሚቀርብላችሁ የመጽሐፍት ዘርፎችና ሪዕሶች ናቸው! በጠቀስናቸው ዘርፎች ላይ በአማርኛና በአፋን ኦሮሞ ወደ ድምጽ ይዘት ተቀይረው ወደ እናንተ የሚደርሱ ይሆናል።
ዓላማችን ሰዎች በየትኛውም ጊዜና ቦታ በቀላሉ መጽሐፍትን ማግኘት እንዲችሉ ማድረግ ነው!
ማንበብ የዕውቀት መሰረት ነው! ማንበብ የሰውን ልጅ ሙሉ ያደርጋል እንደሚባል ሁሉ በተቃራኒው ደግሞ አለማንበብ ሰዎችን ወደ ውሀላ ያስቀራል። ይህንን ከግምት ውስጥ ያስገባው ኢቡክ ስፖት ሰዎች በቀላሉ መጽሐትን በድምፅ መልክ እንዲያገኙ መልካም ዕድልን አመቻችቷል።
- በምሁራን የተተረጎሙ መፅሃፍት
- የአፋን ኦሮሞ መፅሀፍት
- የምስል እይታዎች
02 ክፍል 01
02 ክፍል 03
02 ክፍል 04
ወጣቱ ትውልድ
ላሜ ቦራ
ለአዛውንቱ ትውልድ
አድማጮቻችን ምን ይላሉ?
በታማኝነትና በትጋት በምናገለግልበት ወቅት ዕክል አይኖርም ማለት አይደለም ስለሆነም የእናንተን ሀሳብ እንደ ግብዓት እንጠቀማለን። ከዚህ በፊት ተጠቃሚዎቻችን ምን ብለዋል?
አቀራረባችሁ በጣም ጥሩና ለመስማት ደስ የሚል ነው በዚው ቀጥሉበጥ በተጨማሪም ከአማርኛና ከአፋን ኦሮሞ ውጪ ሌላ ቋንቋ ብትጨምሩ የሚል ሀሳብ አለኝ አመሰግናለሁ!
አማኑኤል
ተጠቃሚድንቅ አቀራረብ ነው በዚው ይቀጥል፣ በተለይ የመጽሐፍት ጥቆማዎቻችሁ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው በርቱ!
ቤቲ
ተጠቃሚተወዳጅ መጽሐፍቶቻችን


Kitaabilee
Casino comparatif France : le guide ultime pour les joueurs en ligne
- 5 Nov, 2026
- Com 0
Les casinos en ligne sont devenus de plus...
Casino application gains élevés : la revue d’un expert après 15 ans d’expérience
- 4 Nov, 2026
- Com 0
Les casinos en ligne connaissent une popularité croissante, offrant aux joueurs une large gamme de choix. Parmi les...
Casino comparatif Belgique: Un examen d’expert pour les joueurs en ligne expérimentés
- 4 Nov, 2026
- Com 0
En tant que joueur en ligne avec 15 ans d’expérience dans les...







